ይህ ክፍል 11 እና 12 ዓመት የሆኑትን ሕፃናት የሚማሩበት ክፍል ሲሆን 6 የት/ት ዓይነቶች ይሰጣሉ::
ግብረ ገብነትንና መንፈሳዊ ሕይወት እንዲላበሱ የሚያስችል ትምህርት፡፡

ስለ ቤተ ክርስቲያን ስርዓት እና ደንብ የምንማርበት የትምህርት ክፍል ነው።

የቅዱሳን ሰዎችን እና ቅዱሳን መላእክትን ነገር የምንማርበት የት/ት ክፍል ነው ::

የእመቤታችንን ነገር (ስለ እመቤታችን) የሚያወሳ ነገር ወይም ትምህርት ማለት ነው

በዚህ
ትምህርት ተማሪዎች ስለ አምስቱ አእማደ ምሥጢራት እና ሌሎች ዶግማዎችን ይማራሉ፤

የቤተ ክርስቲያኒቱን የአብነት
ትምህርት ማስተማር/ የቃል ትምህርትና የቅዳሴ ተሰጥዎ/ግብረ ዲቁና/

አማርኛ፣ ግእዝና ሌሎች
የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በኢትዮጵያ ፊደል ማስተማር
