ይህ ክፍል 9 እና 10 ዓመት የሆኑትን ሕፃናት የሚማሩበት ክፍል ሲሆን 3 የት/ት ዓይነቶች ይሰጣሉ::
አማርኛ፣ ግእዝና ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በኢትዮጵያ ፊደል ማስተማር
በዚህ ትምህርት ተማሪዎች ስለ አምስቱ አእማደ ምሥጢራት እና ሌሎች ዶግማዎችን ይማራሉ፤