Minnesota AGA Student's Monthly Payment

የተከበራችሁ እና የተወደዳችሁ ወላጆች የምዝገባውን ክፍያ ስለፈጸማችሁ እያመሰገንን። 
በማኅበረ ቅዱሳን የ Minnesota ቅርንጫፍ የአቡነ ጎርጎርዮስ የት/ት እና የሥልጠና ማዕከል እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ልጆችን  በማስተማር ላይ እንገኛለን።

አሰራሩን ለማቅለል እንዲረዳን ይህንን በመጠቀም recurring payment set up ያድርጉ። ከዚያም ይህንን ቅጽ ሞልተው "Submit" የሚለውን ከታች በመጫን ይላኩልን።


የልጆቹ እድሜ 6ን ጨምሮ እስከ 13 መሆን አለበት። በየወሩ ለ1 ተማሪ $30 ፣ ለ 2 ተማሪ $45፣ ለ 3 ተማሪ $60 እና ለ 4 ተማሪ $75 ነው። ከ14 እና ከዛ  በላይ ከሆኑ በቅድመ ጊቢ ጉባኤ (Campus Ministry) ውስጥ ገብተው መማር ይችላሉ።

ትምህርቱ ከወላጆች ጋር ተነጋግረን እስከሚስተካከል ለጊዜው ዘወትር  ሰኞ እና ማክሰኞ  ከ6፡00- 8:00 PM CST ይሆናል። ሌሎች ተጨማሪ የትምህርት ሂደቶችን እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለወላጆች በአንድ ላይ በሚኖረን የወላጆ ች ስብሰባ ላይ እንገልጻለን።

እግዚአብሔር ይስጥልን።

ወርኃዊ የትምህርት ክፍያዎን ለመክፈል እባክዎን ይህን ይጫኑ። እናመሰግናለን። (Please click here to pay your monthly payment. Thank you)