ይህ ክፍል 13 እና 14 ዓመት  የሆኑትን ሕፃናት የሚማሩበት ክፍል ሲሆን 8 የት/ት ዓይነቶች ይሰጣሉ::

የቅዱሳን ሰዎችን እና ቅዱሳን መላእክትን ነገር የምንማርበት የት/ት ክፍል ነው :: 

የመጽሐፍ ቅዱስ  እና የሌሎች ቅዱሳት መጻሕፍት እውቀት እንዲኖራቸው የሚያስችል ሥርዓተ ትምርት፡፡


ስለ ቤተ ክርስቲያን ስርዓት እና ደንብ የምንማርበት የትምህርት ክፍል ነው።

የእመቤታችንን ነገር (ስለ እመቤታችን) የሚያወሳ ነገር ወይም ትምህርት ማለት ነው

የቤተ ክርስቲያኒቱን የአብነት ትምህርት ማስተማር/ የቃል ትምህርትና የቅዳሴ ተሰጥዎ/ግብረ ዲቁና/

ግብረ ገብነትንና መንፈሳዊ ሕይወት እንዲላበሱ የሚያስችል ትምህርት

 በዚህ ትምህርት ተማሪዎች ስለ አምስቱ አእማደ ምሥጢራት እና ሌሎች ዶግማዎችን ይማራሉ፤

አማርኛ፣ ግእዝና ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በኢትዮጵያ ፊደል ማስተማር