ይህ ክፍል 7 እና 8 ዓመት የሆኑትን ሕፃናት የሚማሩበት ክፍል ሲሆን 2 የት/ት ዓይነቶች ይሰጣሉ::
አማርኛ፣ ግእዝና ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በኢትዮጵያ ፊደል ማስተማር